ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 8:43 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 ከዚህም ከሠላሳ ዓመት በኋላ እግዚአብሔር የባሪያውን ልመና ሰማ፤ መከራዬንም አየ፤ ድካሜንና ሥቃዬን ተመልክቶ አንድ ልጅ ሰጠኝ፤ በእርሱም ፈጽሞ ደስ አለኝ፤ እኔም፥ ባሌም፥ ያገሬም ሰዎች ሁሉ ደስ አለን፤ እግዚአብሔርንም አመሰገንነው። ምዕራፉን ተመልከት |