ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 8:39 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 እርስዋም አለችኝ፥ “ጌታዬ ለራሴ አለቅስ ዘንድ በመከራዬም ላይ መከራን እጨምር ዘንድ ተወኝ፤ ፈጽሜ እኔ አዝኛለሁና፥ ልቡናዬም ተጨንቃለችና።” ምዕራፉን ተመልከት |