ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 8:38 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 ያ ቀድሞ የማስበው አሳቤም ተለየኝ፤ ወደ እርሷም ተመልሼ፥ “ምን ያስለቅስሻል? ልቡናሽንስ ለምን ታሳዝኛለሽ? አልኋት።” ምዕራፉን ተመልከት |