ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 8:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 በዐይኖችም በተመለከትሁ ጊዜ በቀኝ በኩል እነሆ፥ አንዲት የምታለቅስ ሴትን አየሁ፤ በታላቅ ድምፅም ትጮኽ ነበር፤ እጅግም አዝና ነበር፤ ልብሷም ተቀድዶ ነበር፤ በራሷም ላይ ዐመድ ነስንሳ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |