ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 8:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 አባቶቻችንም ሕግህን ተቀብለው አልጠበቁም፤ በሥርዐትህም አልጸኑም፤ የሕግህ ፍሬ ግን አልጠፋም፤ የአንተ ገንዘብ ስለሆነ ይጠፋ ዘንድ አይቻልምና። ምዕራፉን ተመልከት |