ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 8:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በዓለም በየሀገሩ ሽብር በሆነ ጊዜ፥ አሕዛብም በታወኩ ጊዜ፥ ሕዝቡም በተሸበሩ ጊዜ፥ አለቆችም በተዋጉ ጊዜ፥ መሳፍንቱም በደነገጡ ጊዜ፥ ምዕራፉን ተመልከት |