ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 7:52 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)52 ገነት ለእናንተ ተከፍታለችና፥ ዕፀ ሕይወትም ተተክሏልና፥ የሚመጣውም ዓለም ተዘጋጅቶ ተሠርትዋልና፥ ደስታም ተሠርታለችና፥ ዕረፍትም ተነጥፋለችና፥ በጎ በረከትም ጸንታለችና፥ የጥበብ ሥርዋ ተገኝትዋልና። ምዕራፉን ተመልከት |