ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 7:49 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)49 ራስህን አዋርደሃልና፥ ፈጽመህም ትመሰገን ዘንድ እንደሚገባህ ራስህን እንደ ጻድቃን አላደረግህምና። ምዕራፉን ተመልከት |