ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 7:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ይህንም በፊትህ እማልድ ዘንድ የጀመርሁት ስለ እኔም፥ ስለ እነዚያም ነው። የሚመጣውን ዓለም ሕጉን እየሰማን የምንኖር የእኛን መሰነካከል አያለሁና። ምዕራፉን ተመልከት |