ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 6:50 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)50 ተስፋ ያስደረግኸን፥ ሞት የሌለበት የሚመጣው ዓለም ምን ይጠቅመናል? እኛ ግን ሞትን የሚያመጣ ሥራን ሠራን። ምዕራፉን ተመልከት |