ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 13:49 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)49 ያንጊዜ ይህን ሁሉ ከጻፈ በኋላ ዕዝራን ይዘው እንደ እርሱ ያሉ ሰዎች ወዳሉበት ሀገር ወሰዱት፤ እርሱም እስከ ዘለዓለም ድረስ የልዑል የጥበቡ ጸሓፊ ተባለ። የዕዝራ መጽሐፍ ተፈጸመ፤ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይግባው፤ ለዘለዓለሙ አሜን። ምዕራፉን ተመልከት |