ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 13:48 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)48 እንዲሁም አደረግሁ፤ በአራተኛው ዓመት፥ ከዓመታቱ ሱባዔያት በአምስተኛው ሱባዔ፥ ከፍጥረተ ዓለም በኋላ በአምስት ሺህ ዓመታት፥ ጨረቃ ሠርቅ ባደረገች በዐሥረኛው ቀን በሦስተኛው ወር፥ በዘጠና አንድ ቀናት። ምዕራፉን ተመልከት |