ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 10:46 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)46 ምድርም ከመከራዋ ሁሉ እፎይ ብላ ካንተ ፈጽማ ታርፍ ዘንድ የፈጣሪዋን ፍርዱንና ቸርነቱን ተስፋ ታደርጋለች። ምዕራፉን ተመልከት |