ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 10:45 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 ስለዚህም አንተ ንስር ፈጽመህ ትጠፋለህ፤ ኀጢአተኞች ክንፎችህ፥ ዝንጉዎች ራሶችህ፥ ክፉዎች ጥፍሮችህና ዐመፀኛው ሥጋህ ይጠፋሉ። ምዕራፉን ተመልከት |