ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 10:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 ጻድቃንን ቀምቶአቸዋልና፥ ደጋጎቹንም በድሎአቸዋልና፥ ቅኖቹንም ጠልቶአቸዋልና፥ አሰተኞቹንም ወዶአቸዋልና፥ የጻድቃንንም አንባቸውን አፍርሶአልና፥ ያልበደሉትንም ቅጽራቸውን አፍርሶአልና። ምዕራፉን ተመልከት |