ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 10:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በክንፎቹም በዓለሙ ሁሉ ይበርራል፤ የሰማይ ነፋሳትም ሁሉ ይነፍሱበታል፤ ደመናትም በእርሱ ይሰበሰባሉ። ምዕራፉን ተመልከት |