ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 10:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ከዚህ በኋላ ጥፋቱ በደረሰ ጊዜ ቦታው እስከማይታይ ድረስ እርሱም ጠፋ፤ ሁለተኛውም ወጣ፤ እርሱም ብዙ ዘመን አጽንቶ ገዛ። ምዕራፉን ተመልከት |