1 ቆሮንቶስ 11:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ሴት ከወንድ ተገኝታለችና፤ ወንድ ግን ከሴት የተገኘ አይደለም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ምክንያቱም ሴት ከወንድ ተገኘች እንጂ ወንድ ከሴት አልተገኘም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ሴት ከወንድ ናት እንጂ ወንድ ከሴት አይደለምና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ሴት ከወንድ ተገኘች እንጂ ወንድ ከሴት አልተገኘም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ሴት ከወንድ ናት እንጂ ወንድ ከሴት አይደለምና። ምዕራፉን ተመልከት |