ማቴዎስ 7:10 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ወይም ዓሣ ቢለምነው እባብ የሚሰጥ ይኖራልን? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ዓሣ ቢለምነው እባብ ይሰጠዋልን? ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ዓሣ ቢለምነውስ፥ እባብ ይሰጠዋልን? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ዓሣስ ቢለምነው እባብን ይሰጠዋልን? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ዓሣስ ቢለምነው እባብን ይሰጠዋልን? ምዕራፉን ተመልከት |