Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ኢያሱ 3:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 ከሦስት ቀን በኋላም የጦሩ አለቆች በሰፈር ውስጥ ዐለፉ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 ከሦስት ቀንም በኋላ አለቆች በሰፈሩ መካከል አለፉ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 ከሦስት ቀን በኋላ የሕዝቡ መሪዎች ወደ ሰፈር ገብተው፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 ከሦ​ስት ቀንም በኋላ ጸሓ​ፊ​ዎች በሰ​ፈሩ መካ​ከል ገቡ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

2 ከሦስት ቀንም በኋላ አለቆች በሰፈሩ መካከል አለፉ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ኢያሱ 3:2
2 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ሕዝቡንም እንዲህ ሲሉ አዘዙ፤ “ሌዋውያን ካህናቱ የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን የቃል ኪዳን ታቦት ተሸክመው ስታዩ፣ ከሰፈራችሁ ተነሥታችሁ ታቦቱን ተከተሉ፤


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች