መዝሙር 92:7 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ክፉዎች እንደ ሣር ቶሎ ቢያድጉም፥ ክፉ አድራጊዎች ቢበለጽጉም፥ እነርሱ ለዘለዓለሙ ይጠፋሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ክፉዎች እንደ ሣር ቢበቅሉ፣ ክፉ አድራጊዎች ቢለመልሙ፣ ለዘላለሙ ይጠፋሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የማያስተውል ሰው አያውቅም። አላዋቂ አይረዳውም። ምዕራፉን ተመልከት |