10 በምጾምበት ጊዜ በጣም አለቀስኩ፤ በዚህም ተሰደብኩ።
10 ነፍሴን በጾም ባስመረርሁ ጊዜ፣ እነርሱ ሰደቡኝ።
10 የቤትህ ቅንዓት በልታኛለችና፥ የሚሰድቡህም ስድብ በላዬ ወድቆአልና።
እኔ ግን እነርሱ በታመሙ ጊዜ ማቅ ለበስኩ፤ ሰውነቴንም በጾም አጐሳቈልኩ፤ ጸሎቴም መልስ ሳያገኝ ቀረ።
ጠላቶቼ ትእዛዞችህን አለመቀበላቸው በጣም ያበሳጨኛል።