መዝሙር 55:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 የልቤ ጭንቀት ሰላም ስላልሰጠኝ እባክህ፥ አድምጠህ መልስ ስጠኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ወደ እኔ ተመልከት፤ መልስልኝም። በውስጤ ታውኬአለሁ፤ ተናውጬአለሁም፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አቤቱ፥ ጸሎቴን አድምጥ፥ ልመናዬንም ቸል አትበል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ሁልጊዜ ቀኑን ሁሉ ጠላቶች ረገጡኝ፥ የሚዋጉኝ በዝተዋልና ፈራሁ። ምዕራፉን ተመልከት |