መዝሙር 54:7 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ከችግሬ ሁሉ አድነኸኛል፤ የጠላቶቼንም ውድቀት አየሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ከመከራ ሁሉ ታድጎኛልና፤ ዐይኔም የጠላቶቼን ውድቀት ለማየት በቅቷል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ክፋትን ወደ ጠላቶቼ ይመልሳታል፥ በእውነትህም አጥፋቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እነሆ፥ ኮብልዬ በራቅሁ፥ በምድረ በዳም በኖርሁ፤ ምዕራፉን ተመልከት |