መዝሙር 54:1 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 አምላክ ሆይ! በስምህ አድነኝ፤ በኀይልህም ፍረድልኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እግዚአብሔር ሆይ፤ በስምህ አድነኝ፤ በኀይልህም ፍረድልኝ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ለመዘምራን አለቃ፥ በበገናዎች፥ የዳዊት ትምህርት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አቤቱ፥ ጸሎቴን አድምጠኝ፥ ልመናዬንም ቸል አትበለኝ። ምዕራፉን ተመልከት |