መዝሙር 51:14 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 አቤቱ አዳኜ አምላኬ ሆይ! ደም ከማፍሰስ አድነኝ፤ ስለ አዳኝነትህም የምስጋና መዝሙር እዘምራለሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 የድነቴ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፤ ደም ከማፍሰስ አድነኝ፤ አንደበቴም ስለ ጽድቅህ በእልልታ ይዘምራል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የማዳንህን ደስታ መልስልኝ፥ በእሽታ መንፈስም ደግፈኝ። ምዕራፉን ተመልከት |