መዝሙር 49:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ሐሳቤን ወደ ምሳሌዎች አዘነብላለሁ፤ የምሳሌዎችንም ትርጒም በገና በመደርደር እገልጣለሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ጆሮዬን ወደ ምሳሌ አዘነብላለሁ፤ እንቆቅልሼንም በበገና እፈታለሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 አፌ ጥበብን ይናገራል፥ የልቤም አስተንትኖ ማስተዋልን። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በላይ ያለውን ሰማይን ምድርንም በሕዝቡ ለመፍረድ ይጠራል፥ ምዕራፉን ተመልከት |