መዝሙር 47:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ዘምሩ ለአምላካችን ዘምሩ! ዘምሩ ለንጉሣችን ዘምሩ! ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 አምላካችንን አወድሱት፤ አወድሱት፤ ንጉሣችንን አወድሱት፤ አወድሱት፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አምላክ በእልልታ፥ ጌታ በመለከት ድምፅ ዐረገ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 መንቀጥቀጥም ያዛቸው፥ እንደ ወላድም በዚያ አማጡ። ምዕራፉን ተመልከት |