መዝሙር 47:5 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እግዚአብሔር በእልልታና በመለከት ድምፅ ዐረገ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 አምላክ በእልልታ፣ እግዚአብሔር በመለከት ድምፅ ዐረገ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ለሚወደው ለያዕቆብ ኩራት የሆነችውን ርስታችንን እርሱ ይመርጥልናል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እነርሱስ ይህን አይተው አደነቁ፥ ደነገጡ፥ ፈሩም። ምዕራፉን ተመልከት |