መዝሙር 150:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 በከበሮና በማሸብሸብ አመስግኑት፤ በክራርና በዋሽንት አመስግኑት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 በከበሮና በሽብሸባ አመስግኑት፤ በባለአውታር መሣሪያና በእንቢልታ አመስግኑት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በከበሮና በሽብሸባ አወድሱት፥ በባለ አውታር መሣሪያና በእምቢልታ አወድሱት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በከበሮና በሽብሸባ አመስግኑት፤ አውታር በአለው መሣሪያና በእንዚራ አመስግኑት። ምዕራፉን ተመልከት |