መዝሙር 121:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ጠባቂህ ዘወትር ንቁ ስለ ሆነ እንድትሰናከል አያደርግህም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እግርህ እንዲሸራተት አይፈቅድም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እግርህ እንዲናወጥ አይፈቅድም፥ የሚጠብቅህም አይተኛም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ኢየሩሳሌምስ እንደ ከተማ የታነጸች ናት። ምዕራፉን ተመልከት |