መዝሙር 120:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 በተሳለ የወታደር ፍላጻ ይወጋችኋል፤ በከሰል ፍምም ያቃጥላችኋል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 በተሳለ የጦረኛ ቀስት፣ በግራር ከሰል ፍም ይቀጣሃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እንደ በረሃ እንጨት ፍም የኃያላን ፍላጾች የተሳሉ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም፥ አያንቀላፋምም። ምዕራፉን ተመልከት |