መዝሙር 108:5 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 አምላክ ሆይ! ከሰማያት በላይ ከፍ ከፍ በል፤ ክብርህም ከምድር ሁሉ በላይ ይሁን። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 አምላክ ሆይ፤ ከሰማያት በላይ ከፍ ከፍ በል፤ ክብርህም በምድር ሁሉ ላይ ትንሰራፋ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ጽኑ ፍቅርህ በሰማይ ላይ ታላቅ ናትና፥ እውነትህም እስከ ደመናት ድረስ ነውና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በመልካም ፋንታ ክፉን ከፈሉኝ። በወደድኋቸውም ፋንታ ጠሉኝ። ምዕራፉን ተመልከት |