መዝሙር 1:5 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ስለዚህ ክፉ ሰዎች በፍርድ ቀን ከፍርድ አይድኑም፤ ኃጢአተኞችም በጻድቃን ጉባኤ አይገኙም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ስለዚህ ክፉዎች በፍርድ ፊት፣ ኀጢአተኞችም በጻድቃን ማኅበር መቆም አይችሉም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ስለዚህ ክፉዎች በፍርድ፥ ኃጢአተኞችም በጻድቃን ማኅበር አይቆሙም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ስለዚህ ዝንጉዎች በፍርድ፥ ኃጥኣንም በጻድቃን ምክር አይቆሙም። ምዕራፉን ተመልከት |