ምሳሌ 6:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ይህንን ሳታደርግ አትተኛ፤ በዐይንህም እንቅልፍ አይዙር። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ዐይኖችህ እንቅልፍ አይያዛቸው፣ ሽፋሽፍቶችህም አያንጐላጁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ለዓይንህ እንቅልፍን ለሽፋሽፍቶችህም እንጉልቻን አትስጥ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ለዐይንህ እንቅልፍን፥ ለሽፋሽፍቶችህም ሸለብታን አትስጥ፤ ምዕራፉን ተመልከት |