ምሳሌ 3:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ይህን ብታደርግ ለሰውነትህ ጤንነትን፥ ለአጥንቶችህም ጥንካሬን ታገኛለህ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ይህም ለሰውነትህ ጤንነትን፣ ለዐጥንትህም ልምላሜን ያመጣልሃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ይህም ለሥጋህ ፈውስ ይሆንልሃል፥ ለአጥንትህም መታደስ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ይህም ለሥጋህ ፈውስ፥ ለአጥንትህም ጠገን ይሆንልሃል። ምዕራፉን ተመልከት |