Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ዘኍል 7:54 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

54-59 በስምንተኛው ቀን መባውን ያቀረበው ከምናሴ ነገድ የፍዳጹር ልጅ ገማልኤል ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

54 በስምንተኛው ቀን የምናሴ ሕዝብ አለቃ የፍዳሱር ልጅ ገማልኤል ስጦታውን አመጣ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

54 በስምንተኛውም ቀን የምናሴ ልጆች አለቃ የፍዳሱር ልጅ ገማልኤል አቀረበ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

54 በስ​ም​ን​ተ​ኛ​ውም ቀን የም​ናሴ ልጆች አለቃ የፈ​ዳ​ሱር ልጅ ገማ​ል​ያል መባ​ውን አቀ​ረበ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

54 በስምንተኛውም ቀን የምናሴ ልጆች አለቃ የፍዳሱር ልጅ ገማልኤል፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘኍል 7:54
4 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ከዮሴፍ ልጆች፦ ከኤፍሬም የዓሚሁድ ልጅ ኤሊሻማዕ ከምናሴ የጴዳጹር ልጅ ገማልኤል


በእነርሱም አጠገብ የሚሰፍሩት የምናሴ ልጆች ይሆናሉ፤ የምናሴ ነገድ መሪ የጴዳጹር ልጅ ገማልኤል ነው፤


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች