Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ዘኍል 33:41 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

41 ከሖር ተራራ ተነሥተው በመጓዝ በጸልሞና ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

41 እነርሱም ከሖር ተራራ ተነሥተው በሴልሞና ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

41 እነርሱም ከሖር ተራራ ተጉዘው በሴልሞና ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

41 እነ​ር​ሱም ከሖር ተራራ ተጕ​ዘው በሴ​ል​ሞና ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

41 እነርሱም ከሖር ተራራ ተጕዘው በሴልሞና ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘኍል 33:41
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

እስራኤላውያን በኤዶም ግዛት ዙሪያ ለመሄድ አስበው ከሖር ተራራ ተነሥተው ወደ ቀይ ባሕር በሚወስደው መንገድ ተጓዙ፤ ነገር ግን በመንገድ ሳሉ የሕዝቡ ትዕግሥት አለቀ፤


በደቡብ ከነዓን በምትገኘው በዐራድ አገር የሚኖረው ከነዓናዊው የዐራድ ንጉሥ እስራኤላውያን መምጣታቸውን ሰማ።


ከጸልሞና ተነሥተው በመጓዝ በፉኖን ሰፈሩ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች