ዘኍል 31:11 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እስረኞችንና እንስሶችን ሳይቀር የማረኩትን ነገር ሁሉ ሰብስበው ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ሰውና እንስሳትን ጨምሮ የማረኩትንና የዘረፉትን ሁሉ እንዳለ አጋዙት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የሰውንና የእንስሳን ምርኮና ብዝበዛ ሁሉ ወሰዱ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከሰው እስከ እንስሳ ምርኮአቸውንና ብዝበዛቸውን ሁሉ ወሰዱ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 የሰውንና የእንስሳን ምርኮና ብዝበዛ ሁሉ ወሰዱ። ምዕራፉን ተመልከት |