ዘኍል 2:15 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 የእነርሱም ብዛት አርባ አምስት ሺህ ስድስት መቶ ኀምሳ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 የሰራዊቱም ብዛት አርባ ዐምስት ሺሕ ስድስት መቶ ዐምሳ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ አርባ አምስት ሺህ ስድስት መቶ ኀምሳ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የተቈጠሩ ሠራዊቱም አርባ አምስት ሺህ ስድስት መቶ አምሳ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ አርባ አምስት ሺህ ስድስት መቶ አምሳ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |