ዘኍል 2:13 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 የእነርሱም ብዛት ኀምሳ ዘጠኝ ሺህ ሦስት መቶ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 የሰራዊቱም ብዛት ዐምሳ ዘጠኝ ሺሕ ሦስት መቶ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ ኀምሳ ዘጠኝ ሺህ ሦስት መቶ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 የተቈጠሩ ሠራዊቱም አምሳ ዘጠኝ ሺህ ሦስት መቶ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ አምሳ ዘጠኝ ሺህ ሦስት መቶ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |