ማቴዎስ 9:26 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 የዚህም ነገር ዝና በዚያ አገር ሁሉ ተሰማ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ወሬውም በአካባቢው ሁሉ ተሠራጨ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የዚህም ወሬ ወደዚያ አገር ሁሉ ወጣ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ያም ዝና ወደዚያ አገር ሁሉ ወጣ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ያም ዝና ወደዚያ አገር ሁሉ ወጣ። ምዕራፉን ተመልከት |