ማቴዎስ 26:72 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም72 ጴጥሮስም “ይህን የምትዪውን ሰው አላውቀውም!” ሲል በመማል እንደገና ካደ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም72 እርሱም በመሐላ ቃል፣ “ሰውየውን አላውቀውም!” ሲል ዳግመኛ ካደ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)72 “ሰውየውን አላውቀውም” ብሎ እየማለ ካደ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)72 ዳግመኛም ሲምል “ሰውየውን አላውቀውም፤” ብሎ ካደ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)72 ዳግመኛም ሲምል፦ ሰውየውን አላውቀውም ብሎ ካደ። ምዕራፉን ተመልከት |