Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ማቴዎስ 26:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 እነሆ፥ ኢየሱስ በቢታንያ ለምጻም በነበረው በስምዖን ቤት ነበረ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 ኢየሱስ በቢታንያ በለምጻሙ በስምዖን ቤት ሳለ፣

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 ኢየሱስ በቢታንያ በለምጻሙ በስምዖን ቤት ሳለ፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 ኢየሱስም በቢታንያ በለምጻሙ በስምዖን ቤት ሳለ፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 ኢየሱስም በቢታንያ በለምጻሙ በስምዖን ቤት ሳለ፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ማቴዎስ 26:6
6 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ትቶአቸውም ከከተማ ወጥቶ ቢታንያ ወደምትባል መንደር ሄደ፤ በዚያም ዐደረ።


በማግስቱም ከቢታንያ ሲመለሱ ኢየሱስ ተራበ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች