ማቴዎስ 25:13 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ስለዚህ ቀኑንና ሰዓቱን ስለማታውቁ ተግታችሁ ጠብቁ።” ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 “እንግዲህ ቀኑን ወይም ሰዓቱን ስለማታውቁ ተዘጋጅታችሁ ጠብቁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ቀኑንና ሰዓቱን አታውቁምና ነቅታችሁ ጠብቁ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ቀኒቱንና ስዓቲቱን አታውቁምና እንግዲህ ንቁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ቀኒቱንና ስዓቲቱን አታውቁምና እንግዲህ ንቁ። ምዕራፉን ተመልከት |