ማቴዎስ 21:39 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 ልጁንም ይዘው ከወይን አትክልቱ ቦታ ውጪ ወሰዱና ገደሉት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም39 ይዘውም ከወይኑ ዕርሻ ውጭ አውጥተው ገደሉት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 ይዘውም ከወይኑ አትክልት ሥፍራ አውጥተው ገደሉት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 ይዘውም ከወይኑ አትክልት አወጡና ገደሉት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39 ይዘውም ከወይኑ አትክልት አወጡና ገደሉት። ምዕራፉን ተመልከት |