ማቴዎስ 15:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ቀጥሎም ኢየሱስ ሰዎቹን ወደ እርሱ ጠርቶ እንዲህ አላቸው፦ “ስሙ! አስተውሉም! ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ሕዝቡን ወደ ራሱ ጠርቶ እንዲህ አላቸው፤ “ስሙ፤ አስተውሉም፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ሕዝቡንም ጠርቶ እንዲህ አላቸው “ስሙ አስተውሉም፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ሕዝቡንም ጠርቶ “ስሙ አስተውሉም፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ሕዝቡንም ጠርቶ፦ ስሙ አስተውሉም፤ ምዕራፉን ተመልከት |