ማቴዎስ 14:34 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ ባሕሩን ተሻግረው ወደ ጌንሳሬጥ ምድር ደረሱ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም34 በተሻገሩም ጊዜ፣ ወደ ጌንሴሬጥ ምድር ደረሱ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 ተሻግረውም ወደ ጌንሴሬጥ ምድር መጡ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 ተሻግረውም ወደ ጌንሴሬጥ ምድር መጡ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)34 ተሻግረውም ወደ ጌንሴሬጥ ምድር መጡ። ምዕራፉን ተመልከት |