ማርቆስ 4:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ይሁን እንጂ ፀሐይ በወጣ ጊዜ ጠወለገ፤ የጠለቀ ሥር ስላልነበረውም ደረቀ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ፀሓይ በወጣ ጊዜ ግን ጠወለገ፤ ሥር ባለመስደዱም ደረቀ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ፀሐይም ሲወጣ ጠወለገ፤ ሥርም ስላልነበረው ደረቀ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ፀሐይም ሲወጣ ጠወለገ፤ ሥርም ስላልነበረው ደረቀ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ፀሐይም ሲወጣ ጠወለገ፥ ሥርም ስላልነበረው ደረቀ። ምዕራፉን ተመልከት |