ማርቆስ 2:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በዚያን ጊዜ አራት ሰዎች አንድ ሽባ ሰው ተሸክመው ወደ እርሱ መጡ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ሰዎችም አንድ ሽባ በአራት ሰዎች አሸክመው ወደ እርሱ አመጡ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 አራት ሰዎችም አንድ ሽባ ሰው ተሸክመው አመጡለት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አራት ሰዎችም የተሸከሙትን ሽባ አመጡለት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 አራት ሰዎችም የተሸከሙትን ሽባ አመጡለት። ምዕራፉን ተመልከት |